Get Mystery Box with random crypto!

#Daily_Fact አንዳንዴ 'ምርታችንን አስመስለው የሚያመርቱ አምራቾች መኖራቸውን ደርሰንበታል! | Ethiopian Business Daily

#Daily_Fact

አንዳንዴ "ምርታችንን አስመስለው የሚያመርቱ አምራቾች መኖራቸውን ደርሰንበታል!" ብሎ ማስነገር ከማርኬቲንግ ስትራቴጂዎች መካከል እንደ አንዱ ነው!

ለምን? ምክንያቱም ምንም በሌለበት ምክንያታዊ ያልሆነ/Irrational ሸማች ምርቱ ለመመሳሰል የደረሰው #ጥሩ ስለሆነ ነው እንዲል ነው!

Via - The Ethiopian Economist View
@EthiopianBusinessDaily