Get Mystery Box with random crypto!

አይኤምኤፍና ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ጥቁር ገበያ እንዳይኖር ሊመክሩ ነው ተባለ ዓለም አቀፉ የገን | Ethiopian Business Daily

አይኤምኤፍና ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ጥቁር ገበያ እንዳይኖር ሊመክሩ ነው ተባለ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍና ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ያለውን የሁለትዮሽ የውጭ ምንዛሪ ገበያ እንዳይቀጥል ለማድረግ የሚያስችል መፍትሔ ለማግኘት በዚህ ሳምንት ስብሰባ ሊቀመጡ መሆናቸውን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡

ስብሰባው በዚሁ ሳምንት መካሄድ በጀመረው የሁለቱ ተቋማት ዓመታዊ የስፕሪንግ ጉባዔ (Spacing Meetings) ጎን ለጎን እንደሚካሄድ ሲገለጽ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱና የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴን ጨምሮ የኢትዮጵያ ልዑክም ጉባዔውን ለመካፈል በዋሽንግተን እንደሚገኙ ዘገባው አክሏል፡፡

@Ethiopianbusinessdaily