Get Mystery Box with random crypto!

#Daily_Tips Spillover Effect የአንዱ ሴክተር ወይም ሀገር መዳከም አልያም መነቃ | Ethiopian Business Daily

#Daily_Tips
Spillover Effect

የአንዱ ሴክተር ወይም ሀገር መዳከም አልያም መነቃቃት ለሌላው ሴክተር ወይም ሀገር ላይ ያለው ቀጥተኛ ወይም ተዘዋዋሪ ተጽኖ/Spillover Effect ይባላል፡፡

በተለምዶ Spillover Effect ለአሉታዊ ተጽኖ (Negative Spillover Effect) መግለጫ ሆኖ የሚቀርብ ቢሆንም ለአዎንታዊ ተጽኖም (Positive Spillover Effect) መገለጫ ይሆናል፡፡

#ለምሳሌ፡- ራሽያ እና ዩክሬን በዓለም ገበያ ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ጦርነት ውስጥ በመግባታቸው እና ማዕቀብ ውስጥ በመግባታቸው በዓለም ውስጥ ያላቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ በመቀነሱ በዋናነት ሰፊ የንግድ አጋርነት ያላቸው ሀገራት ተጽኖ ውስጥ ገብተዋል፡፡ የዚህ አይነቱ ሁኔታ ሌሎች ሀገራት በሁለቱ ሀገራት ጦርነት ምክንያት Negative Spillover Effect ደረሰባቸው ይባላል፡፡
.
.
.
Read More
https://telegra.ph/Spillover-Effect-04-10

Via - The Ethiopian Economist View
@Ethiopianbusinessdaily