Get Mystery Box with random crypto!

በቅርቡ የሚመረቀው የአዲስ አበባው 5 ኮከብ ሃይሌ ሪዞርት። በላምበረት አካባቢ የተገነባው ግራንድ | Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

በቅርቡ የሚመረቀው የአዲስ አበባው 5 ኮከብ ሃይሌ ሪዞርት።

በላምበረት አካባቢ የተገነባው ግራንድ ሀይሌ ሪዞርት የሚከተሉት ይኖሩታል

ባለ ዘጠኝ ወለል
160 የመኝታ ክፍሎች ፤
ስታንዳርድ እና ፕሬዝደንሺያል ክፍሎች
የመዋኛ ገንዳ ፤ ጂምናዝየም ፤ ቅርጫት ኳስ ፤ የቤት ውስጥ እግር ኳስ የጠረጴዛ ቴኒስ መጫወቻዎች እና የምሽት ክበብ
300 መኪኖች የሚይዝ ማቆምያ

ምንጭ፦ ኢትዮ የንግድና ኢንቨስትመንት መድረክ፣ Haile Grand- Addis Ababa

@ethiopianarchitectureandurbanism