Get Mystery Box with random crypto!

#Fake_News የዩኒቨርስቲ ምደባ ተራዘመ በሚል የቲክቫን ስም በመጥቀስ እየተሰራጨ ያለው መረጃ | Ethiopian Students

#Fake_News

የዩኒቨርስቲ ምደባ ተራዘመ በሚል የቲክቫን ስም በመጥቀስ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ውሸት ነው፡፡ እስካሁን በምደባ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫም ሆነ ቲክቫህ ያቀረበው መረጃ የለም፡፡ ጉዳዩን ለማጣራት ጥረት እያደረግን ሲሆን መረጃው እንደደረሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል፡፡

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine

@emush21 @ambayetsegaye