Get Mystery Box with random crypto!

'...እራሳቸውን እንደ መሮ ወርዳቸውን እንደ ሞረድ ፬ ማዕዘን ቁመታቸውን ክንድ ከስንዝር ስለታቸው | የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች

"...እራሳቸውን እንደ መሮ ወርዳቸውን እንደ ሞረድ ፬ ማዕዘን ቁመታቸውን ክንድ ከስንዝር ስለታቸውን እንደ ወስፌ ፭ ችንካር ሰርተው ሳዶር በሚባል ችንካር ቀኝ እጁን አላዶር በሚባል ችንካር ግራ እጁን ከግማደ መስቀል አንድ አድርገው ቸነከሩት፤ አዴራ በሚባል ችንካር ማህል ልቡንቸነከሩት ዳናት በሚባል ችንካር ሁለት እግሩን ከ እግረ መስቀል ጋርቸነከሩት ሮዳስ በሚባል ችንካር ደረቱን ቸነከሩት..."
-ሕማማተ መስቀል

@Ethiopian_Orthodox
@Ethiopian_Orthodox