Get Mystery Box with random crypto!

' ሰንበት ከሁሉ ዕለት ትበልጣለች ሰውም ከሁሉ ፍጥረት ይበልጣልና በታቦት(በመርከቡ) ውስጥ ከፍ ከ | የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች

" ሰንበት ከሁሉ ዕለት ትበልጣለች ሰውም ከሁሉ ፍጥረት ይበልጣልና በታቦት(በመርከቡ) ውስጥ ከፍ ከፍ አደረጋት አብርሀምም በመሰሠዊያው አከበራት ሙሴ ደግሞ ሕዝበ እስራኤልን ሰንበትን በአንድነት ሆነው በእውነት እንዲያከብሯት አዘዛቸው።"
ሊቁ ቅዱስ ያሬድ

መልካም ዕለተ ሰንበት!

@Ethiopian_Orthodox
@Ethiopian_Orthodox