Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር 117 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስ | የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች

መዝሙር 117
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ወገኖችም ሁሉ ያመስግኑት፤
² ምሕረቱ በእኛ ላይ ጸንታለችና፤ የእግዚአብሔርም እውነት ለዘላለም ትኖራለች። ሃሌ ሉያ።

@Ethiopian_Orthodox
@Ethiopian_Orthodox