Get Mystery Box with random crypto!

EEN Truth!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_education_news1 — EEN Truth!! E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_education_news1 — EEN Truth!!
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_education_news1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.59K
የሰርጥ መግለጫ

እውነት የሀሰት ባህር ብትሰምጥ ትሟሟለች እንጂ አትጥፋም!!! ሰለዚህም ለመኖር ና ለመደሰት እውነተኛ ሁን ሁለ!
ውድ የ @Ethiopian_Education_News1 ቻናል ቤተሰቦች:-
•ያላቹን ሀሳብ,ጥቆማ እና አስተያየት ይላኩልን🙏
👉 @EENhelp
ይህ እዉነተኛ ላይ የተመሰረተና ሀቀኛ ቻናል ነው።
#ETHIOPIAN_EDUCATION_NEWS!!

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 17:28:57
#OEN
#Oromia_Education_News

Bara kana barsiisota kutaa 12 xumuranii leenjii barsiisummaa
waggaa sadii xumuran eebbisiisuullee kaasaniiru.
''Barsiisoonni ammaan booda akkuma eebbifamaniin hojii
barsiisutti kan bobba'an osoo hin taane qormaata gahumsa
ogummaatu isaaniif kennama. Qormaanni gahumsa ogummaa
kun mirkaneeffannoo qulqullinaaf yoo ta'u, nama qormaata
kana daruu danda'e qofatu hojiitti bobba'a,'' jedhan Dr.
Galaanaan.
Sirna barnootaa haaraa amma hojiirra ooluuf jedhu kana
keessatti gosoonni barnootaa jijjiiraman yoo jiraateef kan
gaafataman Itti-aanaan Biiroo Barnoota Oromiyaa kun, gosti
barnoota haaraan jalqabaman akka jiran dubbatu.

#Share
@EENofficial @EENofficial
@EENofficial @EENofficial
128 views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:23:57 #AFAAN_OROMOO

For Afaan Oromo join ours channel

@EENofficial
@EENofficial
117 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:19:10 Channel photo updated
14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:01:38 #EEN

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት እንደሚቻል አስታወቀ።

ቢሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መውጣቱን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ በክልሉ 451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና የተመዘገቡ ሲሆን 98 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆኑት ፈተና መውሰዳቸውን ገልጿል።

በዚህም የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው ብሏል።

በአርብቶ አደሩ አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት በመቶኛ ለወንዶች 47% ለሴቶች 44% ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% መሆኑም ተገልጿል።

ማለፊያው ውጤት በአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ እና በትምህርት ጥራት ላይ ተመስርቶ መወሰኑን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ግርማ ባይሳ ገልጸዋል::

ሴት ተማሪዎች የተሻለ የፈተና ውጤት በማምጣት ለውጥ አምጥተዋልም ነው ያሉት።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በኢንተርኔት ላይ ‘https://oromia.ministry.et/#/home ላይ መመልከት ይችላሉም ነው የተባለው።

#Share
@Ethiopian_Education_News1
@Ethiopian_Education_News1
@Ethiopian_Education_News1
324 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 19:03:50
#BoranaUniversity

ቦረና ዩኒቨርሲቲ #የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 02 እና 03/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ተቋሙ ገልጿል።

https://t.me/Ethiopian_Education_News1

@Ethiopian_Education_News1
Stay Safe!

For campus info join @Ethiopian_Education_News1
1.8K views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 19:01:11
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዲስ በከፈተው CMC ካምፖስ ምዝገባ ጀምሯል።

ለ2014 ዓ.ም ዕውቅና ያገኘባቸው የትምህርት መስኮች፦

- አካውንቲንግ እና ፋይናንስ
- ማኔጅመንት
- ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
- ኮምፒውተር ሳይንስ

አድራሻ፦ ከሰሚት አደባባይ ወደ CMC ሚካኤል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ 500 ሜትር አለፍ ብሎ

ለበለጠ መረጃ፦

0116298163/54/55

#Unity_University
@Ethiopian_EDUCATION_News1

@Ethiopian_EDUCATION_News1

Stay Safe!
1.6K views16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 17:57:35 ሚያዝያ 21ቀን 2014 ዓ.ም

: ማስታወቂያ:

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አዲስ
ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፡

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ፤

የተፈጥሮ ሳይንስ/Natural Science/ተማሪዎች በዘንዘልማ ካምፓስ

የማህበራዊ ሳይንስ/Social Science/ተማሪዎች በይባብ ካምፓስ!

የተፈጥሮ ሳይንስ በመምህርነት/Natural Science Teaching እና
የማህበራዊ ሳይንስ በመምህርነት/Social Science Teaching/ተማሪዎች በሰላም ካምፓስ! #ከሚያዚያ 28 - 30 ቀን 2014 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማየት ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ
1ኛ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
ብርድ ልብስና አንሶላ፣
የስፖርት ትጥቅ፤
የአስራሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ፎቶኮፒ፣
አራት ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ያስታውቃል።

2ኛ.በተለያየ ምክንያት ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ
ቅበላ ግንቦት 1 እና 2 ቀን 2014 ዓ.ም እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡

3ኛ ከተገለጸው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓይነት ዩኒቨርስቲው የማያስተናግድ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

https://t.me/Ethiopian_Education_News1
https://t.me/Ethiopian_Education_News1
https://t.me/Ethiopian_Education_News1
1.7K views14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 17:56:45 https://t.me/EthTelebirr_bot?start=r05955048121
1.2K views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 17:48:22 እንኳን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም / የቴሌብር አገልግሎት በሰላም መጡ

ይህ በ ኢትዮ ቴሌኮም አዘጋጅነት የቴሌብር አገልግሎት አጠቃቀም ባህል ለማበረታታት የቀረበ የ 1000 ብር የገንዘብ ስጦታ ና የ2GB የሞባይል ጥቅል ስጦታ ነው

የሽልማቱ አሸናፊ ለመሆን ይህን ሊንክ በመጫን ቡቱን በመቀላቀል መመሪያውን ይከተሉ
https://t.me/EthTelebirr_bot?start=r05955048121

ተሸላሚዎችን ሊንኩን በመጫን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ
https://t.me/joinchat/1QQbOvBFC504OGFk

ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ

መልካም እድል
1.3K views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-21 18:40:11 " ከ13, 862 ተፈታኞች 3,006 ተማሪዎች ብቻ ናቸው ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመግቢያ ዉጤት ያስመዘገቡት " - የአዊ ብሔ/አሰ ትምህርት መምሪያ

በአማራ ክልል፤ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ከ13 ሺ 862 ተፈታኞች 3 ሺህ 6 ተማሪዎች ብቻ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመግቢያ ዉጤት ማስመዝገባቸዉን አሰታወቀ።

የመምሪያዉ ኃላፊ አቶ አለሙ ክህነት ፤ በ2013ዓ.ም በብሔረሰብ አስተዳደሩ በ29 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ 13 ሺህ 862 ተማሪዎች ሀገርአቀፋ ፈተና መፈተናቸውን ገልጸዋል።

ከነዚህም ዉስጥ በብሄረሰቡ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ 3 ሺህ 6 ተማሪዎች ብቻ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመግቢያ ዉጤት ማምጣታቸውን ነዉ ሀላፊዉ የተናገሩት።

አጠቃላይ የማለፋ ምጣኔም 21.7% ብቻ መሆኑ ተገልጿል።

ከተፈተኑት የተፈጥሮ ሳይንስ 5 ሺህ 745 ተማሪዋች መካከል 1 ሺህ 943 የመግቢያ ዉጤት አምጥተዋል። በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ከተፈተኑት 8 ሺህ 117 ተማሪዎች ዉስጥ 1 ሺህ 63 ወደ የመግቢያ ዉጤት ያመጡ መሆናቸዉን ተገልጿል።

የእርማት ጥራት ችግር ማሳያ 140 ያመጣ ተማሪ እንደገና ሲፈተሸ 601 ፣ የሲቪክስ ት/ት ፈተና ችግር በሌለበት አካባቢ መሰረዝ እና የፈተና አስተዳደር ስርዓቱ በአግባቡ የተመሩ ባለመሆናቸዉ ለተመዘገበዉ ዝቅተኛ ዉጤት ተጠቃሽ ሞክንያቶች መሆኑን ትምህርት መምሪያው ገልጿል።

የፈተና ስርዓቱ ስለመታወኩ በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች ቼክ ተደርጎ እንደገና መፈተሽ እንዳለበት ከሚመለከተው ጋር እየሰራ መሆኑን መምሪያው አሳውቋል።

እስከአሁንም መምሪያዉ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር የፈተና ሂደቱ እንደገና እንዲታይ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጾ ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች በትግስት እንዲጠብቁ አሳስቧል።

#Share
https://t.me/Ethiopian_Education_News1
https://t.me/Ethiopian_Education_News1
https://t.me/Ethiopian_Education_News1
2.5K views15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ