የጨዋታ ቀን ሸገር ደርቢ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ 13/01/2015 ኢትዮጲያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 10:00 አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ) የጨዋታው ውጤት ግምታችሁን ከታች አድርሱን! አይቀርም ሁላችንም ቡናውያን ካምቦሎጆ በቦታችን እንገናኝ! ድል ለ ኢትዮጲያ ቡና @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 3.4K views04:26