Get Mystery Box with random crypto!

ለጠቅላላ_ዕውቀት Via Eyobed belayneh የኢትዮጵያ_ቡና ከ20 አመት በታች ቡድን እና | ቡናችን👆

ለጠቅላላ_ዕውቀት
Via Eyobed belayneh

የኢትዮጵያ_ቡና ከ20 አመት በታች ቡድን እና #የጊዮርጊስ ከ20 አመት በታች ቡድን ያለፉትን ሁለት አመታት አራት ጨዋታዎችን አከናውነው ኢትዮጵያ ቡና ሶስት ጨዋታዎችን ማሸነፍ ሲችል በአንድ ብቻ ነው የተሸነፈው።

ያለፉትን ሁለት አመታት በአንድ ምድብ በነበርንበት ሁሉ በደረጃ ከኛ በታች ሆነው ነው የጨረሱት።

ስለ ታዳጊዎች ይወራ ካልንም ይሄ ነው እውነታው! በርቱልን ጀግኖች

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc