ከራስ አልፎ ለባንዲራ ውድ ልጆች የሚያፈራ 1, ብሩክ በየነ 2, መሀመድ ኑር 3, መስፍን ታፈሰ 4, ጫላ ተሺታ 5, አብዱልከሪም ወርቁ 6, ሃይለሚካኤል አደፍርስ ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጲያ ከ 23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ በ 10:00 አበበ ቢቂላ ስታዲየም ከዲሞክራቲክ ኮንጎ አቻው ጋር በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ውድድር የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል። መግቢያ በነፃ ጨዋታውን መታደም የምንችል በሙሉ በመግባት ልጆቻችንን እናበረታታ! ድል ለ ዋልያው @Ethiopian_Coffee_Sc @Ethiopian_Coffee_Sc 4.0K views17:50