Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 (በተለምዶው | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ማሳሰቢያ

የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 (በተለምዶው የሀገር ውስጥ/Domestic Terminal) የማስፋፊያ እና የማዘመን ስራው ተጠናቅቆለት ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት በመጀመሩ የሀገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ወደ ኤርፖርት የምትመጡ ክቡራን መንገደኞቻችን በቀጥታ ወደ ተርሚናል ቁጥር 1 ብቻ እንድትገቡ በትህትና እናሳውቃለን።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ