Get Mystery Box with random crypto!

የደቡብ ሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ክቡር አምባሳደር ጄምስ ሞርጋን በኢትዮጵያ አየር መንገ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የደቡብ ሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑት ክቡር አምባሳደር ጄምስ ሞርጋን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በመብረራቸው እንዲሁም በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቪ.አይ.ፒ ተርሚናል በክብር ተቀብለን ስላስተናገድናቸው ኩራት ይሰማናል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ