Get Mystery Box with random crypto!

በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ አህጉራዊ ትስስርን በማጠናከር እንዲሁም በሀገራት መሪዎች ዘንድ ተመራጭ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ አህጉራዊ ትስስርን በማጠናከር እንዲሁም በሀገራት መሪዎች ዘንድ ተመራጭ በመሆን ፋና ወጊ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይህን ፓን-አፍሪካዊ ታሪክ በማስቀጠል በዛሬው ዕለት የብሩንዲ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑትን ክቡር ፕሮስፐር ባዞምባንዛ በዓለም አቀፍ በረራዎቹ እንዲሁም በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቪ.አይ.ፒ ተርሚናል በክብር በማስተናገዱ ኩራት ይሰማዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፓንአፍሪካዊ