Get Mystery Box with random crypto!

1000 ቦነስ ማይል እና ሶስት ሻንጣ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ እና የመዝናኛ ማዕከል ወ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

1000 ቦነስ ማይል እና ሶስት ሻንጣ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ እና የመዝናኛ ማዕከል ወደ ሆነችው ዱባይ ከተማ እስከ መጋቢት 22፣2016 ዓ.ም ለሚጓዙ መንገደኞቹ 1000 ቦነስ ማይል ከአንድ ተጨማሪ ሻንጣ ፈቃድ ጋር አዘጋጅቶ እንደሚጠብቅ ሲገልፅ በደስታ ነው። ይፍጠኑ ፤ ትኬትዎን እስከ የካቲት 21፣2016 ዓ.ም ይግዙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ