Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዐይተው የማያልፉትን አጓጊ የጉዞ ግብዣ እነኾ ይላል! ወደሞምባሳ፣ ሲሼልስ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዐይተው የማያልፉትን አጓጊ የጉዞ ግብዣ እነኾ ይላል! ወደሞምባሳ፣ ሲሼልስ ወይንም ወደ ኖሲቤ አንድ ቲኬት ሲገዙ ሌላ አንድ ቲኬት በነጻ ያገኛሉ፡፡
ጉዞዎን እስከመጋቢት 22፣ 2016 ዓ.ም ያድርጉ- ትኬትዎን እስከ የካቲት 2፣ 2016 ዓ.ም ፈጥነው ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ