Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ የካቲት 2 እስከ የካቲት 21፣2016 ዓ.ም ቻይና ወደሚገኙ መዳረሻዎቻ | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ የካቲት 2 እስከ የካቲት 21፣2016 ዓ.ም ቻይና ወደሚገኙ መዳረሻዎቻችን ለሚጓዙ መንገደኞቹ እስከ 25% የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ሲገልፅ በደስታ ነው። ትኬትዎን እስከ የካቲት 21፣ 2016 ዓ.ም በሚያመችዎት አማራጭ ይግዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ