Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ደንበኞች በሳፋሪኮም የM-PESA APP አማካኝነት | Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ደንበኞች በሳፋሪኮም የM-PESA APP አማካኝነት የበረራ ትኬታቸውን ዘመናዊ በሆነ መልኩ የሚሸምቱበትን ቀልጣፋ አሰራር ይፋ አደረጉ!
#EthiopianAirlines #MPESASafaricom