Get Mystery Box with random crypto!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለመጀመርያ ጊዜ አድማስ ድጂታል ሎተሪን በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመ | National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለመጀመርያ ጊዜ አድማስ ድጂታል ሎተሪን በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር ወደ *127# በመደወል ዕጣውን በመቁረጥ እና የአንደኛ ዕጣው 1.5 ሚሊዮን ብር ጨምሮ በርካታ ዕጣዎችን ይዞ ገበያ ላይ ያዋለ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር ዕጣው ነሐሴ 13 / 2024 ወጥቷል ::
የዲጂታል ሎተሪ ዕጣው ቀጣይነት ያለው ሲሆን የሁለተኛ ዙር ዕጣው መስከረም 11 ቀን 2015 የሚወጣ መሆኑን እየገለጽን በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር ወደ *127# በመደወል በ3ብር ቆርጠው ዕድልዎ የሚሞክሩበት ዘመናዊ የሎተሪ ጨዋታ መሆኑን አስተዳደሩ ለደንበኞቹ ይገልጻል ፡፡
ይቁረጡ ይሸለሙ !
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር