Get Mystery Box with random crypto!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ የአንደኛ ዙር በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ነ | National Lottery Administration/የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ የአንደኛ ዙር በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ፣ም በቀጥታ ስርጭት በይፋ ወጥቷል ፡፡ የወጡ ዕድለኛ የሚያደርጉ ቁጥሮች ፡-
የ1ኛ ዕጣ የ1.5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002031699514
2ኛ ዕጣ የ800 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002294990063
3ኛ ዕጣ የ350 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002318579148
4ኛዕጣ የ200 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002210849268
5ኛዕጣ የ160 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002133487616
6ኛ ዕጣ የ120 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002305487051
7ኛ ዕጣየ90 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002137548817
እና በርካታ ዕጣዎቸ የወጡ ሲሆን ሙሉውን ዝርዝር በሚቀጥለው እንለጥፋለን ፡፡