የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
801
የሰርጥ መግለጫ
የ ቻናሉ አላማ መማማር እና በ መንዙማና ነሺዳ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)ማወደስ ነው
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-06-02 15:54:40
Subhanallah!!!
አሏሁ አክበር ! የአላህ ድንቅ ተዓምር
እኚህ ባንግላዲሻዊ አሊም የዛሬ 32 ዓመት ወደ አኼራ
ከተሸጋገሩ ቡኃላ ከፍተኛ ሕዝብ በተገኘበት የቀብር ስነስርዓታቸው እንደተፈፀመ
በወቅቱ የነበሩ የዓይን እማኞች አስታውሰዋል።
ታዲያ ከተቀበሩ ከ32 ዓመት ቡኃላ ቀብራቸው በወራጅ ውሐ ይበላና የመፍረስአደጋ ያጋጥመዋል። ይህን ያዩት የአካባቢው ማሕበረሰብ ሌላ ቦታ ቀብር ቆፍረው አፅማቸውን ለማውጣት ከአቆረው ውሐ ስር ሲገቡ አስደንጋጭክስተትይገጥማቸዋል።
ከተቀበሩ 32 ዓመታትን ያስቆጠሩት አሊም፤ አካላቸው አፈር ሳይበላው እንደነበረሆኖ አገኙት። በግርምት የተደናገጠው የአካባቢው ሙስሊምበአላሕ ድንቅ
ተዓምር በመገረም ተክቢር እያደረጉ ወደ ተዘጋጀላቸው ሌላ መቃብር በማዘዋወር ቀብረዋል! ሱብሐነሏሕ! ሼር ያድርጉ
@IkhlassTube
351 viewsHarun kedir, 12:54
2022-06-01 18:23:32
Watch "Harun Kedir tube" on YouTube
https://youtube.com/channel/UC6gTr8ZKmUBjQj4RhMllrwQ
340 viewsHarun kedir, 15:23
2022-05-23 13:33:37
501 viewsHarun kedir, 10:33
2022-05-20 22:34:26
466 viewsHarun kedir, 19:34
2022-05-19 20:53:54
683 viewsHarun kedir, 17:53