Get Mystery Box with random crypto!

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopialivepool — Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ L
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopialivepool — Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopialivepool
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.25K
የሰርጥ መግለጫ

Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-29 19:27:49
#ቀጣይ_ጨዋታ

ሊቨርፑል vs ኒውካስትል
4፡00
ረቡዕ [ነሀሴ-25]
አንፊልድ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 5ተኛ
ሳምንት ጨዋታ

@ethiopialivepool
907 viewsBoby Thiago, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:27:48
ሊቨርፑል በክሎፕ ስር 800 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል

@ethiopialivepool
879 viewsBoby Thiago, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:27:48
ዳርዊን ኑኔዝ ቀጣይ ቅዳሜ በመርሲሳይድ ደርቢ ላይ ይመለሳል።

በጉዲሰን ፓርክ ሚደረገው የሊቬ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ቀን 8፡30 ሲል ይጀምራል።

@ethiopialivepool
867 viewsBoby Thiago, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:27:48
ሩበን ኔቬስ የተናገረው :-

ባለፈው አመት የውድድር አመት መጨረሻ ብጠየቅ ልሄድ አችል ነበር ነገርግን አሁንም እዚህ ነኝ ስለዚህ ምን እንደሚሆን አናውቅም። በጣም ከሚናፍቁኝ ነገሮች ቻምፒየንስ ሊግ ነው። እስኪ እናያለን።

@ethiopialivepool
989 viewsBoby Thiago, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 19:27:47
ቫንዳይክ፡

"ፋቢዮ እና ሃርቪ ተጫዋቾችን ብንገዛ መሻሻል ያቆማሉ ብዬ አላምንም።"

- Liverpool Echo

@ethiopialivepool
999 viewsBoby Thiago, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 00:52:53
ክሎፕ ስለ ትሬንት ጎል፡

"ተጫዋች ከግቡ 35 ሜትሮች ርቀት ላይ ሆኖ እና ህዝቡ በሙሉ "ሹተው" ብለው ሲጮሁ አልወድም ነገር ግን ይህ በጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል።"

@ethiopialivepool
1.5K viewsBoby Thiago, 21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:52:50
1.5K viewsBoby Thiago, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:50:23
ፊርሚኖ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል

ይገባሀል ቦቢ!
@ethiopialivepool
1.5K viewsBoby Thiago, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:52:17
የርገን ክሎፕ ከበርንማውዝ ጋር ከጨዋታው በኋላ ባደረጉት አጭር ቃለ ምልልስ፡-

“ቢያንስ ከአሁን በኋላ ባለማሸነፋችን ሚመጡ ጥያቄዎችን መመለስ አይኖርብንም! ለእኛ በእውነት ጥሩ ቀን ነበር። ግን ስለዚህ ውጤት ብዙ አንጨነቅም።"

@ethiopialivepool
1.5K viewsBoby Thiago, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:24:46
ሮበርቶ ፊርሚኖ አሁን ለክለባችን 100 ጎሎችን አስቆጥሯል።

@ethiopialivepool
1.6K viewsBoby Thiago, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ