Get Mystery Box with random crypto!

ቲሲሚካስ ስለ ነገው ኒውካስል ጨዋታ፡ ⠀ ⠀ 'በዚህ ከፍተኛ ደረጃ ስትጫወት, ማሸነፍከውን አንድ [ | Liverpool Lfc sport ሊቨርፑል ኢትዮጵያ

ቲሲሚካስ ስለ ነገው ኒውካስል ጨዋታ፡ ⠀

"በዚህ ከፍተኛ ደረጃ ስትጫወት, ማሸነፍከውን አንድ [ጨዋታ] በፍጥነት መርሳት አለብህ ምክንያቱም ከሁለት ሶስት ቀን በኋላ ቀጣዩን ጨዋታ ትጫወታለህ። እያንዳንዱን ጨዋታ በተለየ መንገድ ማየት አለብን ምክንያቱም ለሁሉም ነገር በደንብ መዘጋጀት አለብን።"

"[ኒውካስል] በጣም አስቸጋሪ ቡድን ነው። ከማን ሲቲ ላይ አይቻለሁ በጣም ጠንካሮች፣ ጎል ሚያስቆጥሩ፣ በጣም ጠጣር [የተደራጁ] ናቸው። ለኛ በጣም ከባድ ጨዋታ ይሆንብናል እናም መዘጋጀት አለብን።"

@ethiopialivepool