Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ላለበት የማጣሪያ ጨዋ | ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ላለበት የማጣሪያ ጨዋታ ክለባችን 6 ተጫዋቾቻችን አስመረጠ እነሱም :-
1.ኃይለሚካኤል አደፍርስ – ኢትዮጵያ ቡና
2.አብዱልከሪም ወርቁ – ኢትዮጵያ ቡና
3.ጫላ ተሺታ – ኢትዮጵያ ቡና
4.መሀመድ ኑር ናስር – ኢትዮጵያ ቡና
5.መስፍን ታፈሰ – ኢትዮጵያ ቡና
6.ብሩክ በየነ – ኢትዮጵያ ቡና
መልካም የዝግጅት ጊዜ ለዋልያዎቹ እንመኛለን
የTelegram ጉሩፖችን join ያድርጉት
https://t.me/EthipianCoffeefc