Get Mystery Box with random crypto!

#ስም ፦ አንተነህ ተፈራ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ አዶላ ወዩ (2013) ሻኪሶ ከነማ ( | ኢትዮጵያ ቡና ህዝባዊ ክለብ

#ስም ፦ አንተነህ ተፈራ
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦
አዶላ ወዩ (2013)
ሻኪሶ ከነማ (2014)
#በውድድር_ዘመኑ_ያሳካቸው
የኢትዮጵያ ክልል ሻምፒዮና ፦ ሻምፒዮን(2014)፣ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ግብ አግቢ
የመላው ኦሮሚያ ሻምፒዮን ፦ ኮከብ ግብ አግቢ
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አጥቂ
#ቁመት፦ 1.78m
#ኪሎ፦ 62 kg
# ዕድሜ፦ 19
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ
Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page
የTelegram ጉሩፖችን join ያድርጉት
https://t.me/EthipianCoffeefc