Get Mystery Box with random crypto!

ለፋሲካ ለአቢሲኒያ ባንክ ማስታወቂያ:- :-ወጣት ሴት በጣም ቆንጆ አሪፍ ቁመና ያላት :-እና | 🇪🇹Ethiopia Casting Film production

ለፋሲካ ለአቢሲኒያ ባንክ ማስታወቂያ:-

:-ወጣት ሴት በጣም ቆንጆ አሪፍ ቁመና ያላት

:-እናት እና አባቶች እፃናት
የትልልቅ ሰዋች እጥረት ስላለብን ቤተሰቦቻችሁን አሳትፍዉ

:-ወጣት ወንድ እድሜ ከ28 በላይ

እንዲሁም ለቀረፃ ቆንጆ መኖሪያ ቤት ለግማሽ ቀን በክፍያ እንፈልጋለን ለቀረፃ ቤቱን የፈቀደልን ማስታወቂያ አብሮን መስራት ይችላል


ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@Ethiopiacastingteam