Get Mystery Box with random crypto!

#የደጋፊ_ማህበር_ምርጫ_ሚያዝያ_2_ነገ_4:00 ሰዓት ይካሄዳል ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ካሳተመው | Ethiopia buna sport clubʳ

#የደጋፊ_ማህበር_ምርጫ_ሚያዝያ_2_ነገ_4:00 ሰዓት ይካሄዳል
ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ካሳተመው ማሊያ ውጭ ማንም ሌላ ማሊያ ለብሶ መምጣት አይችልም
12 ለባሹ የሆነ ደጋፊ ሁሉም መምጣት አለበት ምክንያቱም ምርጫው ተዓማኒ እንዲሆን የሁላችንም ተሳትፎ ያስፈልገዋል
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የጠቅላላ ጉባኤ ቀን ነገ ከጠዋቱ 4:00 ሜክሲኮ በሚገኘው የመብራት ሀይል አዳራሽ ጉባዔው የስራ አስፈፃሚ ምርጫ የሚደረግ በመሆኑን እንገልፃለን!
#12_ለባሹ_የሆነ_እንዳይቀር
#የደጋፊ_ማህበር_ምርጫ_ሚያዝያ_2
#ሼርያድርጉትደጋፊዎቻችንጋርእንዲደርስ

@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam