Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለን! ዋልያዎቹ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

እንኳን ደስ አለን!

ዋልያዎቹ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስድስት ዓመታት ቆይታ በኋላ ለቻን የአፍሪካ ዋንጫ ለሶስተኛ ጊዜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።

ከሩዋንዳ አቻቸው ጋር የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታቸውን ያደርጉት ዋልያዎቹ በዳዋ ሆቴሳ ብቸኛ ግብ 1ለ0 በማሸነፍ ማለፋቸው ተረጋግጧል።

የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት የቻን ውድድር በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5-27/2015 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል።

@Ethiopia_buna @Ethiopia_buna