Get Mystery Box with random crypto!

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ አድርጓል! ሐዋሳ ላይ መቀመጫውን በማድረግ የቅድመ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡና የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ አድርጓል!

ሐዋሳ ላይ መቀመጫውን በማድረግ የቅድመ ውድድር ዝግጅትን በማድረግ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን ዛሬ ሐዋሳ አካባቢ ካለ ቡድን ጋር በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውነው ሰፊ በሆነ የጎል ልዮነት አሸንፈዋል።

በቀጣይ ቀናት በይፋ ከሌሎች የሊጉ ክለቦች ጋር ጨዋታቸውን የሚያከናውኑ ይሆናል!

መልካም የዝግጅት ጊዜ!