Get Mystery Box with random crypto!

#MaddaWalabuUniversity ተራዝሟል መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎ | Ethiopia 24

#MaddaWalabuUniversity ተራዝሟል

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ለቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ ላልተወሰነ ጊዜ አራዝሟል።

በሌላ በኩል የሁሉም የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከኅዳር ዐ1 እስከ 04/2015 ዓ.ም በኦንላይን ብቻ እንደሚከናወን ገልጿል።

የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት ኅዳር ዐ5/2015 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

 SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24