Get Mystery Box with random crypto!

#WoldiaUniversity የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በኤክስቴንሽን (ቅዳሜ እና እሁድ | Ethiopia 24

#WoldiaUniversity

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በኤክስቴንሽን (ቅዳሜ እና እሁድ) መርሀ ግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ነባር እና አዲስ የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የተቋረጠው ፈተና የሚጀምረው ጥቅምት 26 /2015 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ተመልሳችሁ ያቋረጣችሁትን ፈተና ጨርሱ ተብላችኃል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24