Get Mystery Box with random crypto!

#የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና #የጊዜ_ሰሌዳ እንደሚከተለው ቀርቧል። ➤ የመጀመሪያ ዙር (የሶሻል | Ethiopia 24

#የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና #የጊዜ_ሰሌዳ እንደሚከተለው ቀርቧል።

➤ የመጀመሪያ ዙር (የሶሻል ሳይንስ) ፦

ከመስከረም 26 - 28 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

መስከረም 29 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

ከመስከረም 30 - ጥቅምት 2 (ፈተና ይሰጣል)

ከጥቅምት 3 - ጥቅምት 4 (ተፈታኞች ወደየአካባቢያቸው ይመለሳሉ)

➤ ሁለተኛ ዙር (የተፈጥሮ ሳይንስ) ፦

ከጥቅምት 5 - ጥቅምት 6 (ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ)

ጥቅምት 7 (ኦረንቴሽን ይሰጣል)

ከጥቅምት 8 - ጥቅምት 11 (ፈተና ይሰጣል)

ከጥቅምት 12 - ጥቅምት 13 (ተፈታኞች ወደየአከባቢያቸው ይመለሳሉ)

(ትምህርት ሚኒስቴር / የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24     @ethiopia_24
@ethiopia_24     @ethiopia_24