Get Mystery Box with random crypto!

#AmboUniversity በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባች | Ethiopia 24

#AmboUniversity

በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የቅድመምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

በ2014 ዓ/ም ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ እና መመዝገቢያ ቀን ግንቦት 11 እና 12/2014 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን፤ ሪፖርት ማድረጊያ እና የመመዝገቢያ ቦታ እንደሚከተለው ይሆናል።

1ኛ፡ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ

2ኛ፡ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - በዋናው ካምፓስ መሆኑን እያስገነዘብን ለምዝገባ ስትመጡ፡

- የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናው እና ኮፒው
- የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናው እና ኮፒው
- ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናው እና ኮፒው
- 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ (ብዛት = 8)
- ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችህ መምጣት እንደሚጋባችሁ እናስገነዝባለን።

#ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24