Get Mystery Box with random crypto!

#WolkiteUniversity ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፦ - ወ | Ethiopia 24

#WolkiteUniversity

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፦

- ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የማደሪያ ክፍል ድልደላ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ{wkusu.com} ላይ ስለተለቀቀ የብሄራዊ ፈተና አድሚሽን ቁጥር (Admission Number) በማስገባት ዶርም ቁጥር እና ህንፃ ቁጥር ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ድህረ-ገፁ ላይ አድሚሽን ቁጥር ስታስገቡ ሙሉ ስም ከመጣላችሁ የመኝታ ህንፃና ክፍል ወደ ቀኝ በማድረግ ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

—>በአዲስ አበባ የምትመጡ ተማሪዎች፦
በስልክ ቁጥር 0982409037/ 0925694186/ 0964063370
—>በሆሳዕና የምትመጡ ተማሪዎች፦
በስልክ ቁጥር 0932764085
—>በቡታጀራ የምትመጡ ተማሪዎች፦
በስልክ ቁጥር 0945904542/ 0915666191

- ከላይ በተዘረዘሩት ከተሞች መኪና ስለተመደበ የተጠቀሱትን ስልኮች በመጠቀም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24