Get Mystery Box with random crypto!

ሓሳበ ጽንዕት ወጽንጽንት እንጨት ተቆርጦ የሚነቅዝበትና የማይነቅዝበትን የ፲፪ ወርና የቀን ቁጥ | ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ

ሓሳበ ጽንዕት ወጽንጽንት

እንጨት ተቆርጦ የሚነቅዝበትና የማይነቅዝበትን የ፲፪ ወርና የቀን ቁጥር እንደሚከተለው ነው።

፩ኛ ከመስከረም ፩ እስከ ፲፭ ጽንዕት ከ፲፭ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፪ኛ ከጥቅምት ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፫ኛ ከኅዳር ፩ እስከ ፱ ጽንዕት ከ፱ እስከ ፴ ጽንጽንት ።
፬ኛ ከታኅሳስ ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ አስከ ፴ ጽንጽንት።
፭ኛ ከጥር ፩ እስከ ፲፯ ጽንዕትከ፲፯ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፮ኛ ከየካቲት ፩ እስከ ፭ ጽንዕት ከ፭ እሰከ ፴ ጽንጽንት።
፯ኛ ከመጋቢት ፩ እስከ ፰ ጽንዕት ከ፰ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፰ኛ ከሚያዚያ ፩ እስከ ፲፩ ጽንዕት ከ፲፩ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፱ኛ ከግንቦት ፩ እስከ ፳፪ ጽንዕት ከ፳፪ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲ኛ ከሰኔ ፩ እስከ ፳፬ ጽንዕት ከ፳፬ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲፩ኛ ከሓምሌ ፩ እስከ ፲፮ ጽንዕት ከ፲፮ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲፪ኛ ከነሓሴ ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ እስከ ፴ ጽንጽንት።

.የሰውን ማርጀትና አለማርጀትም በይኽ ሓሳብ ይታወቃል ይባላል።

ወስብሐት ለእግዚአቦሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

@Ethiopia7980
@Ethiopia7980
@Ethiopia7980