ተወዳጁ ቃሪእ ዶክተር አፊፋ ታጁ ዓረፋን ከየቲሞች ጋር በማለት በዛሬው እለት ቢሮችን ተገኝቶል ። ከረጂም ጊዜ ብኋላ በመሰረተው ተቋም ቢሮ ተገኝቶ ዓረፋን ከየቲሞች ጋር የሚለውን የኸይር ጥሪ ተቀላቀሉ እያለ ነው!! 4.8K views18:11