Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለሁላችንም፥ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ እንመኛለን። ዶ.ር መሊሀ የውስጥ ደዌ እና የማህፀንና | "ኡማ ቲቪ " Tv

ሰላም ለሁላችንም፥ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ እንመኛለን።

ዶ.ር መሊሀ የውስጥ ደዌ እና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻላይዝድ ክልኒክ መልካምነት እንዳይለይዎት፥ ለራስዎም ለሌችም መልካም በመስራትና መልካም በማሰብ ቀንዎን እንዲጀምሩ እያስታወሰ፦

የተሟላ የውስጥ ደዌ ህክምና
የተሟላ የማህፀንና ፅንስ ህክምና
የማዋለድ አገልግሎት
የተሟላ የላቦራቶሪ አገልግሎት
ሁሉንም አይነት የአልትራሳውንድ ምርመራ
የራጅ ምርመራ
የተሟላ የጤና ምርመራ .... እንደሚሰጥ ይገልፃል።

ታታሪዎችና ትጉዎች እንዳይደናቀፉ ጥረታቸውን እንደግፍ፥ የትጉዎች ለስኬት መብቃት የሀገር ስኬት ነው፥፡ ውድቀታቸውም የሀገር ውድቀት ነው።

በህይወት ዘመንዎ ህሊናዎን የሚጎዳ ተግባር አያድርጉ፥  የህሊና ጤንነት ያጎድልብዎታል።

ሁለንተናዊ ጤንነትዎን ለመጠበቅ ዶ.ር መሊሀ ስፔሻላይዝድ ክልኒክ በትጋት ይሰራል።

የስኬት ቀን ለሁሉም የሰው ልጆች እንመኛለን።

አድራሻችን አለምባንክ አዲ ህንፃ(ኦሮሚያና ሂጅራ ባንኮች)ፊት ለፊት
ቴሌግራም
t.me/DrMelihaMedicalCenter
ስልክ 0975033303
         0933332724