Get Mystery Box with random crypto!

ሩሲያ የዶምባስ ግዛትን “ያለምንም ቅድመ ሁኔታ” ነጻ ማውጣት ቅድሚያ የሚሰጠው ነው አለች የሩሲ | Ethio News Media

ሩሲያ የዶምባስ ግዛትን “ያለምንም ቅድመ ሁኔታ” ነጻ ማውጣት ቅድሚያ የሚሰጠው ነው አለች


የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስርጌ ላቭሮቭ እንደተናገሩት ዶምባስ ግዛትን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ነጻ ማውጣት ሩሲያ ቅድሚያ የምትሰጠው ተግባር ነው፤ ሌሎች የዩክሬን ግዛቶች እጣፋንታቸውን በራሳቸው ይወስናሉ ብለዋል፡፡