ግብጽ ከስዊዝ ካናል ሰባት ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ ገለጸች የግብጽ ዋነኛ የገቢ ምንጭ የሆነው የስዊዝ ካናል በፈረንጆቹ 1869 ዓመት ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት የሆነ ሲሆን ይህ የመርከቦች መጓጓዣ መስመር በቀን 50 መርከቦችን በማጓጓዝ ላይ ይገኛል፡፡ 85 views17:16