Get Mystery Box with random crypto!

ኡጋንዳዊያን ሀብት ንብረታቸውን እየሸጡ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱ መሆኑ ተሰምቷል። ኡጋንዳዊያኑ የአ | Ethiopian News Hub 🇪🇹

ኡጋንዳዊያን ሀብት ንብረታቸውን እየሸጡ ወደ ኢትዮጵያ እየተሰደዱ መሆኑ ተሰምቷል። ኡጋንዳዊያኑ የአለም ፍፃሜ በመድረሱ ወደ ኢትዮጵያ እየገባን ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የአለም ፍፃሜ ፈጥኖ አይደርስም ማለታቸው Africa News ከ KAMPALA, Uganda ዘግቧል:: https://www.aa.com.tr/en/africa/hundreds-of-ugandan-sect-members-flee-to-ethiopia-fearing-doomsday/2837933#