Get Mystery Box with random crypto!

#አንቺ_ነፍሴ_ሆይ_?? ¶አንዳንዴም እስኪ ወዴ ራሳችን ዘወር እንበል?? ¶ነፍሴ ሆይ ብለን እራ | Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ

#አንቺ_ነፍሴ_ሆይ_??

¶አንዳንዴም እስኪ ወዴ ራሳችን ዘወር እንበል??

¶ነፍሴ ሆይ ብለን እራሳችንን እስኪ እንጠይቅ ?ምን ላይ ነሽ?ለዚህ ቤትሽ ምን አዘጋጂተሻል?

➻ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን ስኮኚ ምን ላይ ነሽ ነፍሴ ሆይ?እውነት ከሰዎች ሀያዕ እንደምታደርጊው ሁሉ ጌታሽ ከከለከለሽ ነገር ሀያዕ ታደርጊለሽ ወይ ነፍሴ ሆይ?

¶የሰዎችን ነውር ብቻ በመከታተል አንጠመድ ፋላን ሆይ?አንበል ራሳችንን አንጥመድ።ሁላችንም ደካማ ጓን አለን እስኪ አንዳንዴ ራሳችንንም እንተሳሰብ?

➻ነፍሴ ሆይ?ብለን እራሳችንንም የምንጠይቅበት ጊዜ ይኑረን ከሰዎች አሏህ የደበቀልን ስንት ስህተት ይኖረናል??
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------

በቴሌግራም ይ ላ ሉን!


@Islamicpost2399 @Islamicpost2399