Get Mystery Box with random crypto!

ጁምዓ የፍቅር ቀን ነው ★★+ በዚች ውቢቱና ኸይሮቿ በበዛባት ዕለተ ጁምዓ በደጋግ ሷሊሆች መካከል | Ethio Mewlid💚

ጁምዓ የፍቅር ቀን ነው
★★+
በዚች ውቢቱና ኸይሮቿ በበዛባት ዕለተ ጁምዓ በደጋግ ሷሊሆች መካከል አንድ ልዩ የሆነ ፍቅራዊ ፉክክርና ውድድር አለ።

ያም ... በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድን በማብዛት በፍቅርን የተሻለ አፍቃሪ ሆኖ መገኘት ነዉ ። የትኛችን ብዙ ሶለዋት አወረደ በማለት ነው? ... በፍቅር ዘዬያዊ ቋንቋ ነው ። በዚህ ላይ የሐበሸኞቹ ልዩ ነው ... አውራዱም ... አውታዱም ... ይጨምራል ።

ያጀመዓ የዚህ ፉክክር እና ውድድር ተሳታፉ እንሁን!!!

‏اللهم صل و سلم و بارك على سيدنا محمد و على آله وصحبه بعدد ما كان و ما يكون إلى يوم الدين كلما ذكرك الذاكرون و غفل عن ذكرك و ذكره الغافلون .

اللهم صلّ صلاة كاملة وسلّم سلاماً تاماً على سيدنا محمد النبي الأميّ الذي تنحل به العقد، وتنفرج به الكرب، وتُقضى به الحوائج، وتنال به الرغائب وحسن الخواتم، ويستسقى الغمام، وعلى آله وصحبه عدد كل معلوم لله.

اللهم صل وسلم على سيدنا محمد وعلى آله، صلاة تكون لنا طريقاً لقربه، وتأكيداً لحبه، وباباً لجمعنا عليه، وهدية مقبولة بين يديه، وسلم وبارك كذلك أبداً، وارض عن آله وصحبه السعداء، واكسنا حُلل الرضا.
Ethio Mewlid
https://t.me/ethiomewild