Get Mystery Box with random crypto!

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

<<ከጁሙዓ በኋላ በንፁሃን ሰጋጆች ላይ በተወሰደው የኃይል እርምጃ በርካታ ሙስሊሞች ላይ ጉዳት ደርሷል። አሁንም ድረስ የህክምና እርዳታ ማግኘት ያልቻሉ ብዙ ናቸው። ይህንን ቀውስ ለመፍታት በአስቸኳይ አምቡላንስ መግባት አለበት።

የፀጥታ ኃይሎች ቀውሱን ከሚያባብሱ እርምጃዎች በመቆጠብ ወደቦታው የመጅሊስ አመራሮች እና የሙስሊሙ የማህበረሰብ መሪዎች እንዲገቡና መረጋጋት እንዲፈጥሩ ሊፈቅዱ ይገባል።

በጥይት ተመትተው ደማቸው እየፈሰሱ ያሉ ሙስሊሞች እርዳታ ሊያገኙ ይገባል።>>
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ