Get Mystery Box with random crypto!

ቡድኑ ወደ ስራ ሊገባ ነው! የቤተክርስቲያን ችግሮች እና ዘለቄታዊ መፍትሔ ጥናትና ትግበራ ኮሚቴ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

ቡድኑ ወደ ስራ ሊገባ ነው!

የቤተክርስቲያን ችግሮች እና ዘለቄታዊ መፍትሔ ጥናትና ትግበራ ኮሚቴ በሚል ስያሜ የተቋቋመው እና ከሁሉም የሞያ ዘርፎች የተውጣጡ የቤተክርስቲያን ልጆችን ያቀፈው ቡድን ወደ  ትግበራ ሊገባ ነው።

ኮሚቴው የጥናታዊ  ጽሑፍ በማቅረብ አላማውን እና የአሰራር ሂደቱን ያብራራ ሲሆን ሰፊ ውይይት  አካሂዷል።
በቅድስት ቤተክርስቲያን መዋቅር  ውስጥ ከዶግማ በስተቀር ከላይ ጀምሮ እስከ ታች ድረስ ያሉችግሮችን ለማስተካከል እንደሠራም ተገልጿል ።
ውጤቱን በተመለከተ  ቤተክርስቲያን የራሷ መንፈሳዊ ፍርድ ቤት እንዲኖራት ማድረግን ጨምሮ 25 ዝርዝር ነጥቦች ላይ አተኩሯል።  ከ90በላይ አባላትን በጥናት ያሳተፈው ኮሚቴ በ14ቡድኖች ተዋቅሮ ስራውን በቅርቡ ይጀምራል ።

ምንጭ:-EOTC TV