Get Mystery Box with random crypto!

#Ethiopia: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በዋሽንግ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

#Ethiopia:

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የእምነቱ ተከታዮች ዛሬ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገኝተው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።

ክቡር አምባሳደር ስለሺ በቀለም የሰልፉ አስተባባሪዎችንና የእምነቱ ተወካይ አባቶችን አነጋግረዋል።

በተወካዮቹ በኩል የቀረቡ ጥያቄዎችን ተቀብለው ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እንደሚያደርሱም ቃል ገብተዋል።