Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ መሪዎቹ የተወያዩት በሶ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

መሪዎቹ የተወያዩት በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተካሄደው ቀጠናዊ የጸረ ሽብር ውይይት መድረክ ጎን ለጎን ነው፡፡

በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል።

በተለይም የመሰረተ ልማት ትስስርን ማጠናከር፣ ኢንቨስትመንትን ማሳደግ እና ንግድ ላይ በትኩረት መምከራቸው ተመላክቷል፡፡

መሪዎቹ ከሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ባለፈ በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውም ተጠቁሟል፡፡