Get Mystery Box with random crypto!

ማይጠምሪ በጥምር ጦሩ ጠንካራ ክንድ ነፃ ወጥታለች። በማይጠምሪ ግንባር በኩል ወልቃይትን እይዛለሁ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

ማይጠምሪ በጥምር ጦሩ ጠንካራ ክንድ ነፃ ወጥታለች። በማይጠምሪ ግንባር በኩል ወልቃይትን እይዛለሁ እያለ እየጨፈረ የከረመው የትህነግ ታጣቂ ሙትና ቁስል ሆኖ ቀሪው በዲማ በኩል ወደ ትግራይ ፈርጥጧል።

አማራን አሳድደህ በለው እያለ ሲዘፍን የከረመ የትህነግ ታጣቂ በአማራ ልዩ ኃይል ክፉኛ ተመትቶ እውነታውን አይቷል። ማን እያሳደደ እንደሚያቀምስ የተማረ ይመስላል። የጥምር ጦሩን የዘንድሮ ጀብዱ ጠላት ራሱ ቢመሰክረው ይሻላል።