ያለ ፍ/ቤት ፈቃድ የህፃናትን የማይንቀሳቀስ ሀብት መሸጥ ዉሉ ህጋዊ ውጤት የሌለው መሆኑን የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በቅፅ -25 በሰ/መ/ቁ .194876 በአስገዳጅነት ወስኗል ። t.me/ethiolawtips 1.6K views08:01