Get Mystery Box with random crypto!

የሰበር መዝ/ቁ 212950 ``````````ያልታተመ`````````` በወንጀል የማስረጃ ምዘና መር | Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

የሰበር መዝ/ቁ 212950
``````````ያልታተመ``````````
በወንጀል የማስረጃ ምዘና መርህ የተከሳሽ ሀላፊነት
~~~
በወንጀል የማስረጃ ምዘና መርህ መሰረት ከተከሳሽ የሚጠበቀው የማስረዳት ደረጃ እንደ ዐቃቢ ህግ ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በፀዳ መልኩ ማስተባበል ወይም በቂ እና አሳማኝ በሆነ መልኩ ማስረዳት ሳይሆን በቀረቡት የዐቃቢ ህግ ማስረጃዎች ቃል እና በወንጀሉ መፈፀም ላይ "ጥርጣሬ መፍጠር" ብቻ ነው።
share
t.me/ethiolawtips